وَإِنَّهُۥ لَحَسۡرَةٌ عَلَى ٱلۡكَٰفِرِينَእርሱም (ቁርኣን) በከሓዲዎቹ ላይ ጸጸት ነው፡፡ وَإِنَّهُۥ لَحَقُّ ٱلۡيَقِينِእርሱም የተረጋገጠ እውነት ነው፡፡ فَسَبِّحۡ بِٱسۡمِ رَبِّكَ ٱلۡعَظِيمِየታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡