إِنَّآ أَعۡطَيۡنَٰكَ ٱلۡكَوۡثَرَእኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡ فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَٱنۡحَرۡስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡ إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ ٱلۡأَبۡتَرُጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡