قُلۡ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌበል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ لَمۡ يَلِدۡ وَلَمۡ يُولَدۡ«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ وَلَمۡ يَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدُۢ«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»