تِلۡكَ ءَايَٰتُ ٱللَّهِ نَتۡلُوهَا عَلَيۡكَ بِٱلۡحَقِّۗ وَمَا ٱللَّهُ يُرِيدُ ظُلۡمࣰا لِّلۡعَٰلَمِينَ ١٠٨
Al-Imran 3:108
سورة آل عمران
Medinan
Verse: 108/200
Page 63
Sadiq and Sani - Amharic translation
-
Sadiq and Sani - Amharic translation
ይህች በአንተ ላይ በእውነት የምናነባት ስትኾን የአላህ ተዓምራት ናት፡፡ አላህም ለዓለማት በደልን የሚሻ አይደለም፡፡
Al-Imran 3:108
Loading the recitation…
0:00