Al-Anbiya' 21:65

سورة الأنبياء

Meccan Verse: 65/112 Page 327

ثُمَّ نُكِسُواْ عَلَىٰ رُءُوسِهِمۡ لَقَدۡ عَلِمۡتَ مَا هَٰٓؤُلَآءِ يَنطِقُونَ ٦٥

  1. አማርኛ translation

    الترجمة الأمهرية

    ከዚያም በራሶቻቸው ላይ ተገለበጡ፡፡ «እነዚህ የሚናገሩ አለመኾናቸውን በእርግጥ ዐውቀሃል፤» (አሉ)፡፡

Read the whole surah Compare translations Arabic tafsir