۞ وَأَيُّوبَ إِذۡ نَادَىٰ رَبَّهُۥٓ أَنِّي مَسَّنِيَ ٱلضُّرُّ وَأَنتَ أَرۡحَمُ ٱلرَّٰحِمِينَ ٨٣
Al-Anbiya' 21:83
سورة الأنبياء
Meccan
Verse: 83/112
Page 329
አማርኛ translation
-
አማርኛ translation
الترجمة الأمهرية
አዩብንም (ኢዮብን) ጌታውን «እኔ መከራ አገኘኝ አንተም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ» ሲል በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
Al-Anbiya' 21:83
Loading the recitation…
0:00