يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓاْ إِذَا لَقِيتُمُ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ زَحۡفࣰا فَلَا تُوَلُّوهُمُ ٱلۡأَدۡبَارَ ١٥
Al-Anfal 8:15
سورة الأنفال
Medinan
Verse: 15/75
Page 178
አማርኛ translation
-
አማርኛ translation
الترجمة الأمهرية
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! እነዚያን የካዱትን ሰዎች (ለጦር) ሲጓዙ ባገኛችኋቸው ጊዜ ጀርባዎችን አታዙሩላቸው፡፡
Al-Anfal 8:15
Loading the recitation…
0:00