وَلَقَدۡ فَتَنَّا ٱلَّذِينَ مِن قَبۡلِهِمۡۖ فَلَيَعۡلَمَنَّ ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ صَدَقُواْ وَلَيَعۡلَمَنَّ ٱلۡكَٰذِبِينَ ٣
Al-'Ankabut 29:3
سورة العنكبوت
Meccan
Verse: 3/69
Page 396
Sadiq and Sani - Amharic translation
-
Sadiq and Sani - Amharic translation
እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፡፡ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ውሸታሞቹንም ያውቃል፡፡
Al-'Ankabut 29:3
Loading the recitation…
0:00