Al-Mu'minun 23:38

سورة المؤمنون

Meccan Verse: 38/118 Page 344

إِنۡ هُوَ إِلَّا رَجُلٌ ٱفۡتَرَىٰ عَلَى ٱللَّهِ كَذِبࣰا وَمَا نَحۡنُ لَهُۥ بِمُؤۡمِنِينَ ٣٨

  1. Sadiq and Sani - Amharic translation


    «እርሱ በአላህ ላይ ውሸትን የቀጠፈ ሰው እንጂ ሌላ አይደለም፡፡ እኛም ለእርሱ አማኞች አይደለንም» (አሉ)፡፡

Read the whole surah Compare translations Arabic tafsir