Al-Mu'minun 23:52

سورة المؤمنون

Meccan Verse: 52/118 Page 345

وَإِنَّ هَٰذِهِۦٓ أُمَّتُكُمۡ أُمَّةࣰ وَٰحِدَةࣰ وَأَنَا۠ رَبُّكُمۡ فَٱتَّقُونِ ٥٢

  1. Sadiq and Sani - Amharic translation


    ይህችም (በአንድ አምላክ የማመን ሕግጋት) አንድ መንገድ ስትኾን ሃይማኖታችሁ ናት፡፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ፍሩኝ፡፡

Read the whole surah Compare translations Arabic tafsir