Al-Muzzammil 73:9

سورة المزمل

Meccan Verse: 9/20 Page 574

رَّبُّ ٱلۡمَشۡرِقِ وَٱلۡمَغۡرِبِ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ فَٱتَّخِذۡهُ وَكِيلࣰا ٩

  1. Sadiq and Sani - Amharic translation


    (እርሱም) የምሥራቅና የምዕራብ ጌታ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ መጠጊያ አድርገህም ያዘው፡፡

Read the whole surah Compare translations Arabic tafsir