وَإِذَا بُشِّرَ أَحَدُهُم بِمَا ضَرَبَ لِلرَّحۡمَٰنِ مَثَلࣰا ظَلَّ وَجۡهُهُۥ مُسۡوَدࣰّا وَهُوَ كَظِيمٌ ١٧
Az-Zukhruf 43:17
سورة الزخرف
Meccan
Verse: 17/89
Page 490
አማርኛ translation
-
አማርኛ translation
الترجمة الأمهرية
አንዳቸውም ለአልረሕማን ምሳሌ ባደረገው ነገር (በሴት ልጅ) በተበሰረ ጊዜ እርሱ በቁጭት የተመላ ኾኖ ፊቱ የጠቆረ ይኾናል፡፡
Az-Zukhruf 43:17
Loading the recitation…
0:00