ٱللَّهُ ٱلَّذِي جَعَلَ لَكُمُ ٱلۡأَنۡعَٰمَ لِتَرۡكَبُواْ مِنۡهَا وَمِنۡهَا تَأۡكُلُونَ ٧٩
Ghafir 40:79
سورة غافر
Meccan
Verse: 79/85
Page 476
አማርኛ translation
-
አማርኛ translation
الترجمة الأمهرية
አላህ ያ ለእናንተ ግመልን ከብትንና ፍየልን ከእርሷ (ከፊሏን) ልትጋልቡ የፈጠረላችሁ ነው፡፡ ከእርሷም ትበላላችሁ፡፡
Ghafir 40:79
Loading the recitation…
0:00