ع ترجمة معاني سورة العصر باللغة الأمهرية من كتاب Sadiq and Sani - Amharic translation Sadiq and Sani - Amharic translation Sadiq and Sani - Amharic translation الذهاب لصفحة الكتاب آية رقم 1 ﭑ ﭒ በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡ آية رقم 2 ﭓﭔﭕﭖ ﭗ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡ آية رقم 3 ﭘﭙﭚﭛﭜﭝﭞﭟﭠ ﭡ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡ تقدم القراءة تحميل المزيد عرض الكل