Al-Imran 3:76

سورة آل عمران

Medinan Verse: 76/200 Page 59

بَلَىٰۚ مَنۡ أَوۡفَىٰ بِعَهۡدِهِۦ وَٱتَّقَىٰ فَإِنَّ ٱللَّهَ يُحِبُّ ٱلۡمُتَّقِينَ ٧٦

  1. አማርኛ translation

    الترجمة الأمهرية

    አይደለም (አለባቸው እንጅ)፡፡ በቃል ኪዳኑ የሞላና የተጠነቀቀ ሰው አላህ ጥንቁቆችን ይወዳል፡፡

Read the whole surah Compare translations Arabic tafsir