لَقَدۡ أَنزَلۡنَآ إِلَيۡكُمۡ كِتَٰبࣰا فِيهِ ذِكۡرُكُمۡۚ أَفَلَا تَعۡقِلُونَ ١٠
Al-Anbiya' 21:10
سورة الأنبياء
Meccan
Verse: 10/112
Page 322
አማርኛ translation
-
አማርኛ translation
الترجمة الأمهرية
ክብራችሁ በውስጡ ያለበትን መጽሐፍ ወደእናንተ በእርግጥ አወረድን፡፡ አታውቁምን
Al-Anbiya' 21:10
Loading the recitation…
0:00