وَمِن قَوۡمِ مُوسَىٰٓ أُمَّةࣱ يَهۡدُونَ بِٱلۡحَقِّ وَبِهِۦ يَعۡدِلُونَ ١٥٩
Al-A'raf 7:159
سورة الأعراف
Meccan
Verse: 159/206
Page 170
አማርኛ translation
-
አማርኛ translation
الترجمة الأمهرية
ከሙሳም ሕዝቦች በእውነት የሚመሩት በእርሱም (ፍርድን) የሚያስተካክሉ ጭፍሮች አሉ፡፡
Al-A'raf 7:159
Loading the recitation…
0:00