وَهُوَ ٱلَّذِي جَعَلَ ٱلَّيۡلَ وَٱلنَّهَارَ خِلۡفَةࣰ لِّمَنۡ أَرَادَ أَن يَذَّكَّرَ أَوۡ أَرَادَ شُكُورࣰا ٦٢
Al-Furqan 25:62
سورة الفرقان
Meccan
Verse: 62/77
Page 365
አማርኛ translation
-
አማርኛ translation
الترجمة الأمهرية
እርሱም ያ (ያመለጠውን ሥራ) ማስታወስን ለሚፈልግ ወይም ማመስገንን ለሚፈልግ ሰው ሌሊትንና ቀንን ተተካኪ ያደረገ ነው፡፡
Al-Furqan 25:62
Loading the recitation…
0:00