وَلَقَدۡ أَرۡسَلۡنَا نُوحًا إِلَىٰ قَوۡمِهِۦٓ إِنِّي لَكُمۡ نَذِيرࣱ مُّبِينٌ ٢٥
Hood 11:25
سورة هود
Meccan
Verse: 25/123
Page 224
አማርኛ translation
-
አማርኛ translation
الترجمة الأمهرية
ኑሕንም ወደ ሕዝቦቹ በእርግጥ ላክን፡፡ (አላቸውም)፡- «እኔ ለእናንተ ግልጽ አስፈራሪ (አስጠንቃቂ) ነኝ፡፡»
Hood 11:25
Loading the recitation…
0:00