Al-Anbiya' 21:99

سورة الأنبياء

Meccan Verse: 99/112 Page 330

لَوۡ كَانَ هَٰٓؤُلَآءِ ءَالِهَةࣰ مَّا وَرَدُوهَاۖ وَكُلࣱّ فِيهَا خَٰلِدُونَ ٩٩

  1. Sadiq and Sani - Amharic translation


    እነዚህ (ጣዖታት) አማልክት በነበሩ ኖሮ አይገቧዋትም ነበር፡፡ ግን ሁሉም በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡

Read the whole surah Compare translations Arabic tafsir