ع 来自 Sadiq and Sani - Amharic translation 的 الأمهرية 版 时光章 章翻译 Sadiq and Sani - Amharic translation Sadiq and Sani - Amharic translation الذهاب لصفحة الكتاب Verse 1 ﭑ ﭒ በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡ Verse 2 ﭓﭔﭕﭖ ﭗ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡ Verse 3 ﭘﭙﭚﭛﭜﭝﭞﭟﭠ ﭡ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡ تقدم القراءة تحميل المزيد عرض الكل