Surah An-Nas in አማርኛ
سورة الناس · Verses: 6 · Meccan
Translation: አማርኛ translation 1 (الترجمة الأمهرية)
-
1
قُلۡ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلنَّاسِ
በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡ -
2
مَلِكِ ٱلنَّاسِ
«የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡ -
3
إِلَٰهِ ٱلنَّاسِ
«የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡ -
4
مِن شَرِّ ٱلۡوَسۡوَاسِ ٱلۡخَنَّاسِ
«ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡ -
5
ٱلَّذِي يُوَسۡوِسُ فِي صُدُورِ ٱلنَّاسِ
«ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡ -
6
مِنَ ٱلۡجِنَّةِ وَٱلنَّاسِ
«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»