Surah Al-Masad in አማርኛ
سورة المسد · Verses: 5 · Meccan
Translation: አማርኛ translation 1 (الترجمة الأمهرية)
-
1
تَبَّتۡ يَدَآ أَبِي لَهَبࣲ وَتَبَّ
የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡ -
2
مَآ أَغۡنَىٰ عَنۡهُ مَالُهُۥ وَمَا كَسَبَ
ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡ -
3
سَيَصۡلَىٰ نَارࣰا ذَاتَ لَهَبࣲ
የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡ -
4
وَٱمۡرَأَتُهُۥ حَمَّالَةَ ٱلۡحَطَبِ
ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡ -
5
فِي جِيدِهَا حَبۡلࣱ مِّن مَّسَدِۭ
በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡