Surah Al-Ikhlas in አማርኛ
سورة الإخلاص · Verses: 4 · Meccan
Translation: አማርኛ translation 1 (الترجمة الأمهرية)
-
1
قُلۡ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ
በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ -
2
ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ
«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ -
3
لَمۡ يَلِدۡ وَلَمۡ يُولَدۡ
«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ -
4
وَلَمۡ يَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدُۢ
«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»