ترجمة معاني سورة قريش باللغة الأمهرية من كتاب Sadiq and Sani - Amharic translation . ﰡ ﭑﭒ ﰀ ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡ ﭔﭕﭖﭗ ﰁ የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡ ﭙﭚﭛﭜ ﰂ ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡ ﭞﭟﭠﭡﭢﭣﭤ ﰃ ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡