ترجمة معاني سورة الشرح باللغة الأمهرية من كتاب Sadiq and Sani - Amharic translation . ﰡ ﯝﯞﯟﯠ ﰀ ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡ ﯢﯣﯤ ﰁ ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡ ﭑﭒﭓ ﰂ ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡ ﭕﭖﭗ ﰃ መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡ ﭙﭚﭛﭜ ﰄ ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡ ﭞﭟﭠﭡ ﰅ ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡ ﭣﭤﭥ ﰆ በጨረስክም ጊዜ ልፋ፡፡ (ቀጥል)፡፡ ﭧﭨﭩ ﰇ ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል፡፡