ترجمة معاني سورة الكوثر باللغة الأمهرية من كتاب Sadiq and Sani - Amharic translation . ﰡ ﮆﮇﮈ ﰀ እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡ ﮊﮋﮌ ﰁ ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡ ﮎﮏﮐﮑ ﰂ ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡