Surah At-Tin in አማርኛ
سورة التين · Verses: 8 · Meccan
Translation: አማርኛ translation 1 (الترجمة الأمهرية)
-
1
وَٱلتِّينِ وَٱلزَّيۡتُونِ
በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡ -
2
وَطُورِ سِينِينَ
በሲኒን ተራራም፤ -
3
وَهَٰذَا ٱلۡبَلَدِ ٱلۡأَمِينِ
በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡ -
4
لَقَدۡ خَلَقۡنَا ٱلۡإِنسَٰنَ فِيٓ أَحۡسَنِ تَقۡوِيمࣲ
ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡ -
5
ثُمَّ رَدَدۡنَٰهُ أَسۡفَلَ سَٰفِلِينَ
ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡ -
6
إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ فَلَهُمۡ أَجۡرٌ غَيۡرُ مَمۡنُونࣲ
ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡ -
7
فَمَا يُكَذِّبُكَ بَعۡدُ بِٱلدِّينِ
ታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ? -
8
أَلَيۡسَ ٱللَّهُ بِأَحۡكَمِ ٱلۡحَٰكِمِينَ
አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡