ترجمة معاني سورة قريش باللغة الأمهرية من كتاب الترجمة الأمهرية . من تأليف: محمد صادق ومحمد الثاني حبيب . ﰡ ﭑﭒ ﰀ ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡ ﭔﭕﭖﭗ ﰁ የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡ ﭙﭚﭛﭜ ﰂ ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡ ﭞﭟﭠﭡﭢﭣﭤ ﰃ ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡