ترجمة معاني سورة الكوثر باللغة الأمهرية من كتاب الترجمة الأمهرية . من تأليف: محمد صادق ومحمد الثاني حبيب . ﰡ ﮆﮇﮈ ﰀ እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡ ﮊﮋﮌ ﰁ ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡ ﮎﮏﮐﮑ ﰂ ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡