ترجمة معاني سورة الإخلاص باللغة الأمهرية من كتاب Sadiq and Sani - Amharic translation . ﰡ ﭑﭒﭓﭔ ﰀ በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ ﭖﭗ ﰁ «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ ﭙﭚﭛﭜ ﰂ «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ ﭞﭟﭠﭡﭢ ﰃ «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»