ع የሱራ قريش ትርጉም በالأمهرية ከالترجمة الأمهرية الترجمة الأمهرية الترجمة الأمهرية الذهاب لصفحة الكتاب Verse 1 ﭑﭒ ﭓ ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡ Verse 2 ﭔﭕﭖﭗ ﭘ የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡ Verse 3 ﭙﭚﭛﭜ ﭝ ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡ Verse 4 ﭞﭟﭠﭡﭢﭣﭤ ﭥ ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡ تقدم القراءة تحميل المزيد عرض الكل