سورة الشرح

الترجمة الأمهرية

የሱራ الشرح ትርጉም በالأمهرية ከالترجمة الأمهرية

الترجمة الأمهرية

Verse 1
ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡
Verse 2
ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡
Verse 3
ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡
Verse 4
መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡
Verse 6
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡
Verse 7
በጨረስክም ጊዜ ልፋ፡፡ (ቀጥል)፡፡
تقدم القراءة