سورة الشرح

Sadiq and Sani - Amharic translation

የሱራ الشرح ትርጉም በالأمهرية ከSadiq and Sani - Amharic translation

Sadiq and Sani - Amharic translation

Verse 1


ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡
Verse 2

ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡
Verse 3

ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡
Verse 4

መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡
Verse 6

ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡
Verse 7

በጨረስክም ጊዜ ልፋ፡፡ (ቀጥል)፡፡
تقدم القراءة