سورة الهمزة

Sadiq and Sani - Amharic translation

የሱራ الهمزة ትርጉም በالأمهرية ከSadiq and Sani - Amharic translation

Sadiq and Sani - Amharic translation

Verse 2

ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡
Verse 3

ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡

ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡
Verse 5

ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
Verse 6

የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡
Verse 7

ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡
Verse 8

እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡
Verse 9

በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡
تقدم القراءة