سورة الماعون

Sadiq and Sani - Amharic translation

የሱራ الماعون ትርጉም በالأمهرية ከSadiq and Sani - Amharic translation

Sadiq and Sani - Amharic translation

Verse 1


ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?)
Verse 2

ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤

ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡
Verse 4

ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡

ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡
Verse 6

ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡
Verse 7

የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡
تقدم القراءة