سورة الشمس

Sadiq and Sani - Amharic translation

የሱራ الشمس ትርጉም በالأمهرية ከSadiq and Sani - Amharic translation

Sadiq and Sani - Amharic translation

Verse 1


በፀሐይና በብርሃኗ እምላለሁ፡፡
Verse 3

በቀኑም (ፀሐይን) በገለጻት ጊዜ፤
Verse 5

በሰማይቱም በገነባትም (ጌታ)፤
Verse 8

አመጽዋንና ፍርሃትዋንም ባሳወቃት (አምላክ እምላለሁ)፡፡
Verse 9

(ከኀጢኣት) ያጠራት ሰው ፍላጎቱን በእርግጥ አገኘ፡፡
Verse 10

(በኀጢኣት) የሸፈናትም ሰው በእውነት አፈረ፡፡
Verse 11

ሠሙድ ወሰን በማለፍዋ አስተባበለች፡፡
Verse 12

ጠማማዋ በተንቀሳቀሰ ጊዜ፡፡

ለእነርሱም የአላህ መልክተኛ (ሷሊህ) «የአላህን ግመል የመጠጥ ተራዋንም (ተጠንቀቁ)» አላቸው፡፡

አስተባበሉትም፡፡ (ቋንጃዋን) ወጓትም፡፡ በኀጢኣታቸውም ምክንያት ጌታቸው (ቅጣትን) በእነርሱ ላይ ደመደመባቸው፤ አስተካከላትም፡፡
Verse 15

ፍጻሜዋንም (የምታስከትለውን) አያፈራም፡፡
تقدم القراءة