سورة الزلزلة

Sadiq and Sani - Amharic translation

የሱራ الزلزلة ትርጉም በالأمهرية ከSadiq and Sani - Amharic translation

Sadiq and Sani - Amharic translation

Verse 1


ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤
Verse 2

ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤
Verse 4

በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡
Verse 5

ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡

በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡

የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡

የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
تقدم القراءة