سورة التين

Sadiq and Sani - Amharic translation

የሱራ التين ትርጉም በالأمهرية ከSadiq and Sani - Amharic translation

Sadiq and Sani - Amharic translation

Verse 1


በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡
Verse 3

በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡
Verse 5

ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡

ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡
Verse 7

ታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ?
Verse 8

አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡
تقدم القراءة