سورة الفلق

Sadiq and Sani - Amharic translation

የሱራ الفلق ትርጉም በالأمهرية ከSadiq and Sani - Amharic translation

Sadiq and Sani - Amharic translation

Verse 1


በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡

«በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡

«ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡»
تقدم القراءة