سورة الفاتحة

Sadiq and Sani - Amharic translation

የሱራ الفاتحة ትርጉም በالأمهرية ከSadiq and Sani - Amharic translation

Sadiq and Sani - Amharic translation

Verse 1


በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
Verse 2

ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤
Verse 3

እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ
Verse 4

የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡
Verse 5

አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡
Verse 6

ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡

የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡
تقدم القراءة