የሱራ المسد ትርጉም በالأمهرية ከSadiq and Sani - Amharic translation
Verse 1
ﮈﮉﮊﮋﮌ
ﮍ
የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡
Verse 2
ﮎﮏﮐﮑﮒﮓ
ﮔ
ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡
Verse 3
ﮕﮖﮗﮘ
ﮙ
የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡
Verse 4
ﮚﮛﮜ
ﮝ
ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡
Verse 5
ﮞﮟﮠﮡﮢ
ﮣ
በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡
تقدم القراءة