سورة الطارق

Sadiq and Sani - Amharic translation

የሱራ الطارق ትርጉም በالأمهرية ከSadiq and Sani - Amharic translation

Sadiq and Sani - Amharic translation

Verse 1


በሰማዩ በሌሊት መጪውም እምላለሁ፡፡
Verse 2

የሌሊት መጪውም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?
Verse 3

ጨለማን ቀዳጁ ኮከብ ነው፡፡

ነፍስ ሁሉ በእርሷ ላይ ጠባቂ ያለባት እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡
Verse 5

ሰውም ከምን እንደተፈጠረ ይመልከት፡፡

ከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ (ውሃ)፡፡
Verse 8

እርሱ (አላህ) በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡
Verse 9

ምስጢሮች በሚገለጡበት ቀን፡፡
Verse 11

የመመለስ ባለቤት በኾነችው ሰማይም እምላለሁ፡፡
Verse 12

(በበቃይ) የመሰንጠቅ ባለቤት በኾነችው ምድርም፤
Verse 13

እርሱ (እውነትን ከውሸት) የሚለይ ቃል ነው፡፡
Verse 15

እነርሱ በእርግጥ ተንኮልን ይሠራሉ፡፡
Verse 16

(እኔ) ተንኮልንም እመልሳለሁ፡፡
Verse 17

ከሓዲዎችንም ቀን ስጣቸው፡፡ ጥቂትን ጊዜ አቆያቸው፡፡
تقدم القراءة