የሱራ النّاس ትርጉም በالأمهرية ከSadiq and Sani - Amharic translation
Verse 1
ﮀﮁﮂﮃ
ﮄ
በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡
Verse 2
ﮅﮆ
ﮇ
«የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡
Verse 3
ﮈﮉ
ﮊ
«የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡
Verse 4
ﮋﮌﮍﮎ
ﮏ
«ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡
Verse 5
ﮐﮑﮒﮓﮔ
ﮕ
«ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡
Verse 6
ﮖﮗﮘ
ﮙ
«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»
تقدم القراءة