سورة القارعة

Sadiq and Sani - Amharic translation

የሱራ القارعة ትርጉም በالأمهرية ከSadiq and Sani - Amharic translation

Sadiq and Sani - Amharic translation

Verse 1


ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤
Verse 2

ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት!
Verse 3

ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?

ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤
Verse 5

ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡)
Verse 7

እርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡
Verse 9

መኖሪያው ሃዊያህ ናት
Verse 10

እርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
Verse 11

(እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት፡፡
تقدم القراءة