سورة الكوثر

Sadiq and Sani - Amharic translation

የሱራ الكوثر ትርጉም በالأمهرية ከSadiq and Sani - Amharic translation

Sadiq and Sani - Amharic translation

Verse 1


እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡
Verse 2

ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡
Verse 3

ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡
تقدم القراءة