የሱራ الضحى ትርጉም በالأمهرية ከSadiq and Sani - Amharic translation
Verse 1
ﮉ
ﮊ
በረፋዱ እምላለሁ፡፡
Verse 2
ﮋﮌﮍ
ﮎ
በሌሊቱም ጸጥ ባለ ጊዜ፤
Verse 3
ﮏﮐﮑﮒﮓ
ﮔ
ጌታህ አላሰናበተህም፤ አልጠላህምም፡፡
Verse 4
ﮕﮖﮗﮘﮙ
ﮚ
መጨረሻይቱም (ዓለም) ከመጀመሪያይቱ ይልቅ ላንተ በላጭ ናት፡፡
Verse 5
ﮛﮜﮝﮞ
ﮟ
ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡
Verse 6
ﮠﮡﮢﮣ
ﮤ
የቲም ኾነህ አላገኘህምና አላስጠጋህምን? (አስጠግቶሃል)፡፡
Verse 7
ﮥﮦﮧ
ﮨ
የሳትክም ኾነህ አገኘህ መራህም፡፡
Verse 8
ﮩﮪﮫ
ﮬ
ድኻም ኾነህ አገኘህ፤ አከበረህም፡፡
Verse 9
ﮭﮮﮯﮰ
ﮱ
የቲምንማ አትጨቁን፡፡
Verse 10
ﯓﯔﯕﯖ
ﯗ
ለማኝንም አትገላምጥ፡፡
Verse 11
ﯘﯙﯚﯛ
ﯜ
በጌታህም ጸጋ አውራ፤ (ግለጻት)፡፡
تقدم القراءة