ترجمة معاني سورة المسد باللغة الأمهرية من كتاب Sadiq and Sani - Amharic translation . ﰡ ﮈﮉﮊﮋﮌ ﰀ የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡ ﮎﮏﮐﮑﮒﮓ ﰁ ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡ ﮕﮖﮗﮘ ﰂ የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡ ﮚﮛﮜ ﰃ ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡ ﮞﮟﮠﮡﮢ ﰄ በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡